የኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ህብረት ጉባኤ ቪዲዮ ቁጥር 2


Baixar música no Celular
Loading...
Failed to get links, Please try again.

Descrição:

የኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ህብረት ጉባኤ ቪዲዮ ቁጥር 2
ፕሮፌሰር ሙሐመድ አባጀበል ጣሒሮ፣ዶክተር አባድር ኢብራሒምና አቶ አብዱሰላም (የደስደስ)ያሲን ሙደሲር
የኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ህብረት በጁላይ 15 እና 16 በዋሽንግተን ዲሲ ዉስጥ ጉባኤ አድርጓል። በጉባኤዉ ላይ ሙስሊሙን ማህበረሰብ የሚመለከቱ ጉዳዮች ተነስተዋል፣ሁሉን አቀፍ የሆኑ አገራዊ ጉዳዮች ተዳሰዋል፣ በዚህ ጉባኤ ላይ የተስተዋሉት የአመለካከት ልዩነቶች ብሔራዊ መግባባትን በመፍጠር አገራዊ ፋይዳ ይኖራቸዋል ብለን እንገምታለን።ክፍል አንድ ቪዲዮን ይከታተሉ።

Publicado em

20 Jul 2016

Categoria

Musica

AdS
320 x 50